Amharic International Ministry

5225 Backlick Rd, Springfield, VA 22151
Amharic International Ministry Amharic International Ministry is one of the popular Church located in 5225 Backlick Rd ,Springfield listed under Assembly of God in Springfield , Church/religious organization in Springfield , Religious Organization in Springfield ,

Contact Details & Working Hours

More about Amharic International Ministry

የአማርኛዉ ዓለም አቀፍ መንፈሳዊ አገልግሎት
AMHARIC INTERNATIONAL MINISTRIES AND SERVICES (AIMS)
ራዕይ- ሰዎች ሁሉ በህይወታቸዉ ላይ የኢየሱስ ክርስቶስን ማዳንና ጌትነት እንዲቀበሉ ነው።
ዕሴቶች- ለቃሉ ሙላት(2ኛ ጢሞ 3፤16-17) ፤ለመንፈስ ምሪት,(ዘካ 4፤7,)፤ለአንድነት ጽናት (መዝ 133፤1-3 ) ፤ለባህል ጨዋነት,(ኤፊ 4፤17)፤ለአገልግሎት ትጋት(ቆላ 2፤6)፤ለሰባዊ ድርጊት,(ሉቃ 10፤25) ፤ለመንግስቱ ስፋት (ሐሥ 13፤3) ትኩረትመስጠት ።
ዓላማ- በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረውን ሕዝብ ማገልገል ሲሆን ለዚሁም ይረዳ ዘንድ የወንጌል ስርጭቶችን፣ የመነቃቅያ ሥልጠናዎች፤ሠርቶ- ማሳያ ዝግጅቶችና ሰባዊ ድጋፎችን በሀገር፤አህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ ማካሄድ።
ስልቶች- የመንግሥተ ሰማያትን አመለካከት የሚያስፋፋ ማንኛውንም ስትራቴጅ እና ቴክኒክ ከግምት በማስገባት በዘመኑ ቴክኒዋሎጅ ተጠቅሞ ሰዎችን ወደ አጥናፋዊ ቤተ ክርስቲያን ለማስገባት መትጋት።
ግቦች- በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢና በመላው ዓለም አማርኛ ቋንቋ የሚረዱና የአበሻው ትውልድ እግዚአብሔር ለምድራችን በገባው የተስፋ ቃል መሰረት እጁን ወደ አምላኩ በመዘርጋት ተባርኮ ለበረከት እንዲሆን ነው።

Map of Amharic International Ministry